Hirut Cafe

Call Directions Website

Hirut Cafe Great listening Room mainly for Jazz with monthly Hirut Hoot Comedy Night , poetry and reading series

Hirut is a music venue and restaurant brings the taste of Ethiopia to Toronto - focusing on fresh quality ingredients that is the essence of Habesha food. At Hirut we serve a variety of traditional dishes from our spicy, mouth watering Kitfo, to our popular vegetarian platter served on Injera.

10/31/2026

አዱ ገነት ተሸለመችልን! እንኳን ደስ አለን!
አዲስ አበባ በተባበሩት መንግሥታት UN-Habitat በቻይና ያዘጋጀውን የ2026 እ.ኤ.አ የዓለም ከተሞች ቀን “የሸንሃይ አዋርድ” ሽልማት አሸነፈች! ይህ ድል ለአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው ኢትዮጵያ ታላቅ ኩራት ነው!

በተባበሩት መንግሥታት የሰዎች ሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) እና በቻይና የተዘጋጀውን የሸንሃይ ሽልማት፣ በዘላቂ፣ አካታች፣ ሰው ተኮርና አይበገሬ የከተማ ልማት ውጤታማ ሥራዎችን ላከናወኑ በየዓመቱ ለአምስት ከተሞች የሚሰጥ ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ነው። በዚህም አዲስ አበባ በ2026 ከተሸላሚ ከተሞች አንዷ ሆናለች።

ይህ ለከተማችን የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አይደለም። በ2024 በUN-Habitat እና በደቡብ ኮሪያዋ ሴኡል ከተማ የተዘጋጀው “የሴኡል ከተማ ሽልማት”አሸናፊ መሆኗ ይታወሳል።

እነዚህ ተከታታይ ዕውቅናዎች በከተማ ልማት የተከናወኑ ሥራዎችንና የከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ያመለክታሉ።

የሸንሃይ ሽልማቱ በተለይም ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተከናወኑት የከተማ ልማት ሥራዎች ውጤታማነት፣ ዘላቂነትና ለነዋሪዎች ያላቸው ጠቀሜታ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘታቸውን ያሳያል።

ለዚህ ስኬት ካበቋት ዋና ዋና የልማት አቅጣጫዎች መካከል፦

• ሰው ተኮር አቀራረብን ከከተማ መልሶ ማልማት ጋር በማቀናጀት የነዋሪዎችን ፍላጎት ቅድሚያ መስጠት፤

• የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ለማሻሻል የተከናወኑ ሥራዎች፤

• በከተማ ኮሪደሮችና በወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶች አካታችና የተቀናጀ ልማትን ማረጋገጥ፤

• የትራንስፖርት አገልግሎትንና ተደራሽነትን ለማሳደግ የተወሰዱ እርምጃዎች፤

• አረንጓዴነትን፣ ጽዳትንና የከተማ ውበትን በማሻሻል ምቹና ለኑሮ ተስማሚ አካባቢ መፍጠር ይገኙበታል።

እነዚህ ተግባራት የከተማዋን እምቅ አቅም ወደ ተጨባጭ ውጤት በመቀየር፣ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት በማሳደግና አዲስ አበባን ተወዳዳሪ ከተማ በማድረግ ረገድ ያላቸውን አስተዋጽኦ ያሳያሉ።

በተለይም በታዳጊ አገራት ከባድ ፈተና የሆነውን የከተማ መልሶ ማልማት በስኬት ማከናወን እንደሚቻል ያሳየችው ተሞክሮ፣ ለሌሎች ከተሞችም ተግባራዊ ትምህርት የሚሰጥ ምሳሌ ሆኗል።

10/25/2026
10/24/2026
10/20/2026
10/19/2026

Late Sunday afternoon Jazz at Hirut

10/18/2026

Ethio Jazz . Next one is on November 14

Address

2050 Danforth Avenue
Toronto, ON
M4C1J6

Opening Hours

Tuesday 5pm - 11pm
Wednesday 5pm - 11pm
Thursday 5pm - 11pm
Friday 5pm - 11pm
Saturday 5pm - 10pm
Sunday 5pm - 10pm

Telephone

+1 416-551-7560

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hirut Cafe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Sponsored

Share

Nearby restaurants