Gize Bar and Restaurant

Gize Bar and Restaurant One of the top Entertainment destinations

የፅላት ገዝሙ አልበም ሊወጣ ነው! viralreelsvideo❤️  ❤️💞❤️       album
15/06/2026

የፅላት ገዝሙ አልበም ሊወጣ ነው!

viralreelsvideo❤️ ❤️💞❤️ album

የፅላት ገዝሙ አልበም ሊወጣ ነው! አልበሙ 12 ዓመታት እንደፈጀም ለማወቅ ተችሏል!አርቲስት ፅላት ገዝሙ በውጭና በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በመዝፈን ተወዳጅነትን ያገኘች ድምፃዊት ከመሆናም ባሻገ...
15/06/2026

የፅላት ገዝሙ አልበም ሊወጣ ነው!
አልበሙ 12 ዓመታት እንደፈጀም ለማወቅ ተችሏል!


አርቲስት ፅላት ገዝሙ በውጭና በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በመዝፈን ተወዳጅነትን ያገኘች ድምፃዊት ከመሆናም ባሻገር የ2018 ዓ.ም የኦዳ አዋርድ አሸናፊ መሆኗም ይታወቃል።

​12 አመታትበያስቆጠው የድምፃዊት ፅላት ገዝሙ ቀልበም 10 ሙዚቃዎችን የያዘ ሲሆን "ስኬት" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።

አልበሙ በዕለቱ በራሷ የዩቲዩብ ቻናል እና በዞጃክ ዎርልድ ዋይድ (Zojak Worldwide) አማካኝነት በመላው ዓለም በአንድነት ይለቀቃል።

​ፅላት ገዝሙ አልበሟን አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም እንደምትለቅ ዛሬ በካሌብ ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀች።

15/06/2026

Thursday night live band@Azeb Dagne

Special Music Night at Gize House

viralreelsvideo❤️ ❤️💞❤️

አንጋፋው የመድረኩ ፈርጥ ሰማሃኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ)  ከዚህ አለም በሞት መለየቱን በማስመልከት ለቤተሰቦች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለውድ ቤተሰብቹ እና አድናቂዎቹም መፅናናትን እ...
15/06/2026

አንጋፋው የመድረኩ ፈርጥ ሰማሃኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ከዚህ አለም በሞት መለየቱን በማስመልከት ለቤተሰቦች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለውድ ቤተሰብቹ እና አድናቂዎቹም መፅናናትን እንመኛለን!!💔🙏
ሰሜ ነብስህን ባአፀደ ገነት ያኑርልን!

15/06/2026

ፖርቹጋሎች ቴክሳስ ገብተዋል! 🇵🇹✈️🤠

የክርስቲያኖ ሮናልዶው የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን እሮብ ለሚያደርገው ወሳኝ ፍልሚያ ዝግጅቱን ለማጠናቀቅ አሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በይፋ ደርሷል!

#

15/06/2026
14/06/2026

Thursday night live band

❤️ ❤️💞❤️

የዘመኑ ድምቀቶች በደማቋ ቅዳሜ በጊዜ ቤት  |  ቅዳሜ ምሽት የማይረሳ እና ልዩ ትዝታ የሚያስገኝልዎትን ግብዣ በጊዜ ቤት አዘጋጅተናል። ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ከሚወዷቸው እና ከሚያከብሯ...
13/06/2026

የዘመኑ ድምቀቶች
በደማቋ ቅዳሜ በጊዜ ቤት

| ቅዳሜ ምሽት የማይረሳ እና ልዩ ትዝታ የሚያስገኝልዎትን ግብዣ በጊዜ ቤት አዘጋጅተናል።

ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ከሚወዷቸው እና ከሚያከብሯቸው ወዳጆችዎ ጋር በመሆን ዘና የሚሉበት አስደሳች ጊዜ ይጠብቅዎታል።

አድራሻ ቦሌ
ማተሚያ ቤት ጀርባ ወይም ከሜጋ ህንፃ በስተጀርባ

ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለማስያዝ
በስልክ ቁጥር
+251-968-626262 መደወል ይችላሉ።

12/06/2026

የዘመኑ ድምቀቶች
በደማቋ ቅዳሜ በጊዜ ቤት

| ቅዳሜ ምሽት የማይረሳ እና ልዩ ትዝታ የሚያስገኝልዎትን ግብዣ በጊዜ ቤት አዘጋጅተናል።

ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ከሚወዷቸው እና ከሚያከብሯቸው ወዳጆችዎ ጋር በመሆን ዘና የሚሉበት አስደሳች ጊዜ ይጠብቅዎታል።

አድራሻ ቦሌ
ማተሚያ ቤት ጀርባ ወይም ከሜጋ ህንፃ በስተጀርባ

ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለማስያዝ
በስልክ ቁጥር
+251-968-626262 መደወል ይችላሉ።

#ጌጡ #ጌጡተመስገን

11/06/2026

ኦልዲስ ናይት፤ አርብን በጊዜ ቤት!
ትዝ አለኝ የጥንቱ፣ በየሳምንቱ!
በስራ የዛለ መንፈስዎን ወደ ጊዜ ባርና ሬስቶራንት ጎራ ብለው በዜማ ያፍታቱ!
ጥበብ የሞሸራቸው፤ ዘመን የማይሽራቸው ዕንቁ ድምጻውያን!
አድራሻ፡ ቦሌ ከሜጋ ህንጻ በስተጀርባ!
ሽክ ብለው ይምጡ!
ቀድመው ቦታ ለማስያዝ፡ በ+251-968- 626262 ይደውሉ!
Oldies Night - Friday
Bar and Restaurant
have fun after work✌️✌️✌️✌️
Address: Bole Behind Mega Bulg.

Address

Bole Behaind Mega Bulg
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gize Bar and Restaurant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gize Bar and Restaurant:

Share

Category